Bread of Life Ministry | November 14, 2026 (ህዳር 5, 2019)
Today, Bread of Life Ministry gathered with our underprivileged and homeless brothers and sisters around 6 Kilo, Addis Ababa, to share a meal. But it wasn’t only about food. 🙏
The gospel was preached in both English and Amharic to more than 250 people, and 20 of them gave their lives to Jesus Christ! 🎉
We fed hungry stomachs and shared the Bread of Life with hungry souls. “I am the Bread of Life” (John 6:35).
All glory to God! ✝️ Partner with us and let's build the kingdom God together.
የህይወት እንጀራ አገልግሎት | ህዳር 5 ቀን 2019 ዓ.ም
ዛሬ የህይወት እንጀራ አገልግሎት በአዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ለተቸገሩና በጎዳና ላይ ለሚኖሩ ወገኖቻችን የምግብ ማዕድ አጋርቷል። የዛሬው አገልግሎት ግን ምግብ ማጋራት ብቻ አልነበረም! ከ250 በላይ ለሚሆኑ ሰዎች ወንጌል በአማርኛና በእንግሊዝኛ ተሰብኳል፤ 20 ሰዎችም ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን በህይወታቸው አዳኝ አድርገው ተቀብለዋል! ለተራበ ሆድ እንጀራን፣ ለተራበ ነፍስ ደግሞ የህይወትን እንጀራ አቀረብን። "የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ" (ዮሐንስ 6:35)። ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን! ✝️








